ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

አርሰናል በዶርትመንድ ተሸንፏል !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
አርሰናል በዶርትመንድ ተሸንፏል !
አርሰናል በዶርትመንድ ተሸንፏል !

የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል ከቦርስያ ዶርትመንድ ጋር ያደረገውን የኤምሬትስ ካፕ ጨዋታ 3ለ2 ተሸንፏል።

ለዶርትመንድ የማሸነፊያ ጎሎችን ኢናስዮ ፣ ካሬሳስ እና ጋዶ አስቆጥረዋል።

ቪክቶር ዮኬሬሽ እና ኢታን ንዋኔሪ የአርሰናልን ጎሎች አስቆጥረዋል።

አርሰናል ካደረጋቸው ሶስት የወዳጅነት ጨዋታዎች በሁለቱ ሽንፈት አስተናግዷል።

መድፈኞቹ የመጨረሻ የወዳጅነት ጨዋታቸውን እሮብ ከኮሞ ጋር በኤምሬትስ ስታዲየም ያደርጋሉ።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች