አርሰናል የወዳጅነት ጨዋታውን አሸንፏል !

አርሰናል የወዳጅነት ጨዋታውን አሸንፏል !
አርሰናል ከጂሮና ጋር ያደረገውን የቅድመ ውድድር የመጀመሪያ የወዳጅነት ጨዋታ 4ለ1 ማሸነፍ ችሏል።
የመድፈኞቹን የማሸነፊያ ግቦች ካይ ሀቨርትዝ ፤ ዞሊስ ፤ ማክስ ዶውማን እና ጋብሬል ጄሱስ አስቆጥረዋል።
በጨዋታው አዲሱ የአርሰናል ፈራሚ ክርስቶስ ዞሊስ የመጀመሪያ ጨዋታውን አድርጓል።
አርሰናል ረቡዕ ከሪያል ቤቲስ ጋር ሌላ የወዳጅነት ጨዋታ የሚያደርግ ይሆናል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe