አርሰናል ጆን ስቶንስን እየተመለከተ ይገኛል !

አርሰናል ጆን ስቶንስን እየተመለከተ ይገኛል ! የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል በክረምቱ የዝውውር መስኮት የመሐል ተከላካይ ለማስፈረም አቅዶ ነበር። አሁን ላይ ዊሊያም ሳሊባ መጎዳቱን ተከትሎ መድፈኞቹ ቦታውን ለማጠናከር ቅድሚያ እንዲሰጡ አስገድዷቸዋል። ያለ ክለብ የሚገኘው ጆን ስቶንስ አርሰናል ኢላማ ካደረጋቸው ተከላካዮች መካከል እንደሚገኝ ተገልጿል። የ 32ዓመቱ እንግሊዛዊ ጆን ስቶንስ ከማንችስተር…


