ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ አርጀንቲናን ለማሸነፍ ነው የምንገባው ” የኬፕ ቨርዴ ፕሬዝዳንት

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ አርጀንቲናን ለማሸነፍ ነው የምንገባው ” የኬፕ ቨርዴ ፕሬዝዳንት
“ አርጀንቲናን ለማሸነፍ ነው የምንገባው ” የኬፕ ቨርዴ ፕሬዝዳንት

የኬፕ ቨርዴ ፕሬዝዳንት ጆሴ ማሪያ ኔቬስ በጥሎ ማለፉ ሀገራቸው ለአርጀንቲና እጅ እንደማትሰጥ ገልጸዋል።

ስለ ጨዋታው ቃላቸውን የሰጡት ፕሬዝዳንቱ “ አርጀንቲናን የማሸነፍ 100% እድል አለን ፤ 1ለ0 የማሸነፍ አቅም እንዳለን አምናለሁ ” ብለዋል።

“ ለማሸነፍ ነው የምንጫወተው*“ የሚሉት ፕሬዚዳንቱ " አነስተኛ ግምት ማገኘት ነገሩን ያቀልልሀል እንድታሸንፍ ይረዳል " ሲሉ ገልፀዋል።

አክለውም " እንደ ኬፕ ቨርዴ ያለ ሀገር በሚያደርገው ጥረት መቀጠል እና ሰውን ማስገረሙን መቀጠል አለበት ብለዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች