አሰልጣኝ ሮናልድ ኮማን ሥራቸውን ለቀቁ !

አሰልጣኝ ሮናልድ ኮማን ሥራቸውን ለቀቁ !
በሞሮኮ ተሸንፈው ከአለም ዋንጫ ውጪ የሆኑት ኒዘርላንድ አሰልጣኝ ሮናልድ ኮማን ከሀላፊነት ለቀዋል።
አሰልጣኝ ሮናልድ ኮማን ከሥራቸው ለመልቀቃቸው የግል ጉዳይም ምክንያት እንደሆነ ተናግረዋል።
አሰልጣኙ ከዚህ በፊት ባለቤታቸው ህመም ላይ እንደሆኑ አሳውቀው ነበር።
አሰልጣኝ ሮናልድ ኮማን የኔዘርላንድ ብሔራዊ ቡድንን ሁለት ጊዜ ተረክበው ማሰልጠን ችለዋል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe