ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

አሰልጣኝ ዝላትኮ ዳሊች ከሀላፊነት ለቀዋል !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
አሰልጣኝ ዝላትኮ ዳሊች ከሀላፊነት ለቀዋል !
አሰልጣኝ ዝላትኮ ዳሊች ከሀላፊነት ለቀዋል !

የክሮሽያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ዝላትኮ ዳሊች ከቡድኑ ስንብት በኋላ ከሀላፊነታቸው እንደለቀቁ ተገልጿል።

ብሔራዊ ቡድኑ በፖርቹጋል ተሸንፎ ከአለም ዋንጫ ከሰላሳ ሁለት ጥሎ ማለፍ ውስጥ መሰናበቱ አይዘነጋም።

የ 59ዓመቱ አሰልጣኝ ዝላትኮ ዳሊች ከዘጠኝ አመታት ቆይታ በኋላ ከክሮሽያ ጋር ሊለያዩ ችለዋል።.

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች