አስቶን ቪላ ተጨዋች አስፈርሟል !

አስቶን ቪላ ተጨዋች አስፈርሟል !
አስቶን ቪላ ጣልያናዊውን የግራ መስመር ተሰላፊ ሩጌሪ ከአትሌቲኮ ማድሪድ ማስፈረሙን በይፋ አስታውቋል።
አስቶን ቪላ ተጫዋቹን አጠቃላይ 26.5 ሚልዮን ዩሮ በሚደርስ የዝውውር ሂሳብ አስፈርሟል።
ሩጌሪ በአትሌቲኮ ማድሪድ በነበረው የአንድ አመት ቆይታ 47 ጨዋታዎች ሲያደርግ ሰባት ለግብ የሆነ ኳስ አመቻችቶ አቀብሏል።
በሌላ ዜና አስቶን ቪላ ለኦሊ ዋትኪንስ ዝውውር ከአል ሂላል 45 ሚልዮን ዩሮ እንደቀረበለት ተገልጿል።
ኦሊ ዋትኪንስ ወደ ሳውዲ አረቢያ ለማምራት ፍቃደኛ መሆኑ ተሰምቷል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe