ጀማል ሙሲያላ ምን ገጠመው ?

ጀማል ሙሲያላ ምን ገጠመው ? ጀርመናዊው የባየር ሙኒክ ተጨዋች ጀማል ሙሲያላ ከቀናት በፊት ሜዳ ውስጥ ራሱን መቆጣጠር ተስኖት ወድቆ ነበር። ጀማል ሙሲያላ በሶስት ቀናት ውስጥ ለሁለተኛ ጊዜ በዛሬው ዕለትም ተመሳሳይ ችግር ገጥሞታል። ሙሲያላ ዛሬ ተቀይሮ ገብቶ የነበረ ቢሆንም ሜዳ ውስጥ ከዘጠኝ ደቂቃዎች በላይ መቆየት አልቻለም። ሙሲያላ አሁን ላይ በማህበራዊ ትስስር ገፁ በሰጠው ማብራሪያ “…


