“ ኢራን ስትሰናበት በደስታ ጨፍሪያለሁ ” የአሜሪካ ባለስልጣን

“ ኢራን ስትሰናበት በደስታ ጨፍሪያለሁ ” የአሜሪካ ባለስልጣን
“ ድርጊቱ ያለውን የአስተሳሰብ ማነስ ያሳያል ” ኢራን
የአሜሪካ የመንግሥት ሀላፊ ማርክዋይኔ ሙሊን ኢራን ከአለም ዋንጫ መሰናበት አስጨፍሮኛል በማለት ተናግረዋል።
የሀገሪቱ ሆምላንድ ሴኩሪቲ ሴክሬታሪ ማርክዋይኔ ሙሊን በሰጡት ቃል “ እነሱ ወደዚህ ተመልሰው ስለማይመጡ ደስተኛ ነኝ ” ሲሉ ተደምጠዋል።
“ ቪዛቸውን ቀምተን ከአሜሪካ ምድር መውጣት አለባችሁ ስንላቸው ደስተኛ ነበርኩ “ ሲሉ ፖለቲከኛው ጨምረው ተናግረዋል።
አክለውም “ ከውድድሩ በመባረራቸው ደስተኛ ነኝ ከተሰናበቱ በኋላም በደስታ ጨፍሪያለሁ ” ብለዋል።
የኢራን እግርኳስ ፌዴሬሽን በበኩሉ በሰጠው ምላሽ “ ኢራናውያን የአሜሪካን ጥሩ ያልሆነ አቀባበል እና ውሸት ስለለመዱ ንግግሩ አላስገረማቸውም “ ብሏል።
“ ንግግሩ አሜሪካ አለም አቀፍ ህግ እንደማታከብር ያረጋገጠ ነው “ ያለችው ኢራን “ አዘጋጅ ሀገር ማድረግ ያለበትን ደንብ አላከበሩም “ ብላለች።
“ ኢራን ስትባረር መጨፈሩ ስለ እኛ ቡድን ሳይሆን ስለእሱ ብዙ ይናገራል ፤ ትንሽ አስተሳሰብ እንዳለው ያሳያል ” ኢራን
@tikvahethsport @kidusyoftahe