ኢንፋንቲኖ የምርጫ መፈክራቸውን አሳወቁ !

ኢንፋንቲኖ የምርጫ መፈክራቸውን አሳወቁ !
የ ፊፋው ፕሬዝዳንት ጂያኒ ኢንፋንቲኖ በሀላፊነት ለመቀጠል በቀጣይ ምርጫ ዳግም ይወዳደራሉ።
ጂያኒ ኢንፋንቲኖ በዛሬው ዕለት ለፕሬዝዳንታዊ ምርጫው የሚጠቀሙትን መፈክር ይፋ አድርገዋል።
የኢንፋንቲኖ መፈክር “ እግርኳስ በአለም ላይ በየትኛውም ቦታ ለሁሉም ሰው “ መሆኑ ተገልጿል።
ኢንፋንቲኖ በመፈክራቸው “ ሁሉም ሰው እንዲያልም እና እንዲሳተፍ እድል መስጠት እንፈልጋለን “ ብለዋል።
አክለውም “ የትልቆቹን እና ሌሎችን ልዩነት የማጥበብ ስራዬን እቀጥላለሁ " ሲሉ ገልጸዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe