ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ኢኳዶር ከአሰልጣኟ ጋር ተለያይታለች !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ኢኳዶር ከአሰልጣኟ ጋር ተለያይታለች !
ኢኳዶር ከአሰልጣኟ ጋር ተለያይታለች !

በሜክሲኮ ተሸንፋ ከአለም ዋንጫ ውድድር ውጪ የሆነችው ኢኳዶር ከአሰልጣኟ ጋር ተለያይታለች።

አርጀንቲናዊው አሰልጣኝ ሴባስቲያን ቤካቼቼ ከብሔራዊ ቡድኑ ሀላፊነት መልቀቃቸውን ይፋ አድርገዋል።

አሰልጣኙ በአለም ዋንጫው ከሀላፊነታቸው የለቀቁ ሰባተኛው አሰልጣኝ ሆነዋል።

ኢኳዶር በአለም ዋንጫው ካደረገቻቸው አራት ጨዋታዎች በሁለቱ ስትሸነፍ በአንዱ አሸንፋ በቀሪው አቻ ተለያይታለች።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች