ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ኤሲ ሚላን ከጁቬንቱስ አቻ ተለያይተዋል !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ኤሲ ሚላን ከጁቬንቱስ አቻ ተለያይተዋል !
ኤሲ ሚላን ከጁቬንቱስ አቻ ተለያይተዋል !

በጣልያን ሴርያ ሶስተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ኤሲ ሚላን ከ ጁቬንቱስ ጋር 1ለ1 ተለያይተዋል።

የኤሲ ሚላንን ጎል ሲሴ ሲያስቆጥር ፌዴሪኮ ጋቲ ጁቬንቱስን አቻ አድርጓል።

በአሰልጣኝ ሩበን አሞሪም የሚመራው ኤሲ ሚላን  ካደረጋቸው ሶስት ጨዋታዎች ሁለቱን ሲያሸንፍ በአንዱ አቻ ወጥቷል።

የሊግ ደረጃቸው ?

3️⃣ ኤሲ ሚላን :- 7 ነጥብ
4️⃣ ጁቬንቱስ :- 7 ነጥብ

ቀጣይ መርሐ ግብር ?

ቅዳሜ - ላዚዮ ከ ኤሲ ሚላን

እሁድ - ሳሱሎ ከ ጁቬንቱስ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች