ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ኤቨርተን ዚርኪዜን ለማስፈረም ጠይቋል !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ኤቨርተን ዚርኪዜን ለማስፈረም ጠይቋል !
ኤቨርተን ዚርኪዜን ለማስፈረም ጠይቋል !

የመርሲሳይዱ ክለብ ኤቨርተን ጆሽዋ ዚርኪዜን ለማስፈረም ለማንችስተር ዩናይትድ ጥያቄ አቅርቧል።

ኔዘርላንዳዊው አጥቂ ዘርኪዜ በበኩሉ የጨዋታ ሰዓት ለማግኘት ኤቨርተንን መቀላቀል እንደሚፈልግ ዘ አትሌቲክ ዘግቧል።

ማንችስተር ዩናይትድ በቀጣይ ጥቂት ጊዜ ውስጥ በዝውውሩ ዙሪያ ከውሳኔ ይደርሳል ተብሎ ይጠበቃል።

ኤቨርተን ፎላሪን ባሎጉንን ለማስፈረም ተቃርቦ የነበረ ቢሆንም ዝውውሩ ላይሳካ እንደሚችል ተሰምቷል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች