ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

እነማን ለቅጣት ተቃርበዋል ?

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
እነማን ለቅጣት ተቃርበዋል ?
እነማን ለቅጣት ተቃርበዋል ?

የ አለም ዋንጫ ሩብ ፍፃሜ ተፋላሚ ስምንት ብሔራዊ ቡድኖች ተለይተው ታውቀዋል።

ከእነዚህ ቡድኖች ውስጥ 1️⃣7️⃣ ተጨዋቾች በስማቸው አንድ ቢጫ ካርድ ተመዝግቦ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታውን ያደርጋሉ።

ይህም ማለት በሩብ ፍፃሜ ጨዋታ ተጨማሪ ቢጫ ካርድ የሚመለከቱ ከሆነ በቅጣት የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ያመልጣቸዋል።

እነማን ለቅጣት ተቃረቡ ?

እንግሊዝ :- ጁድ ቤሊንግሀም ፣ ዴክላን ራይስ ፣ ኦሬሊ እና ማርክ ጉሂ

ሞሮኮ :- ኢሳ ድዮፕ ፣ አሽራፍ ሀኪሚ ፣ ሬድዋን ሀልሀል እና ኤል ሀኑስ

ስዊዘርላንድ :- ግራኒት ዣካ ፣ ዴኒስ ዛካራያ እና ሚሮ ሚሆም

ፈረንሳይ :- ማኑ ኮኔ እና ኦሊሴ

ስፔን :- ፌራን ቶሬስ

ኖርዌይ :- አንቶኒዮ ኑሳ

ቤልጂየም :- ብራንደን ሜቼሌ

አርጀንቲና :- ጎንዛሎ ሞንቴል

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች