“ እንደምናልፍ እናውቅ ነበር “ አሽራፍ ሀኪሚ

“ እንደምናልፍ እናውቅ ነበር “ አሽራፍ ሀኪሚ
“ የወከልነው አፍሪካን ነው “
የሞሮኮ ብሔራዊ ቡድን አምበል አሽራፍ ሀኪሚ “ ቀጣዩን ዙር እንደምንቀላቀል እናውቅ ነበር “ ሲል ተደምጧል።
አሽራፍ ሀኪሚ ይህን ያለበት ምክንያት ሲናገር “ ምክንያቱም እኛ ግብ ጠባቂያችን ያሲን ቦኖ አለልን “ ሲል ተናግሯል።
በቡድን ጓደኞቹ መኩራቱን የገለፀው ሀኪሚ “ የወከልነው የአፍሪካን እግር ኳስ ነው ፣ በእኛ እንዲኮሩ እናደርጋለን “ ብሏል።
በእድል የመጣ ውጤት እንዳልሆነ የገለፀው አሽራፍ ሀኪሚ “ ብዙ ሰዎች የ 2022 የአለም ዋንጫ ጉዟችን በእድል የተገኘ ይመስላቸዋል “ በማለት ተናግሯል።
ሀኪሚ ለነበረው ድጋፍ ምስጋናውን ሲቸር “ መላውን የሜክሲኮ ህዝብ ላደረጉልን ድጋፍ አመሰግናለሁ “ ብሏል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe