ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

እንግሊዝ አስራ ስድስቱን ተቀላቅላለች !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
እንግሊዝ አስራ ስድስቱን ተቀላቅላለች !
እንግሊዝ አስራ ስድስቱን ተቀላቅላለች !

በአለም ዋንጫ ጥሎ ማለፍ እንግሊዝ ዲሞክራቲክ ኮንጎን 2ለ1 በሆነ ውጤት አሸንፋለች።

የሶስቱን አናብስት የድል ግቦች ሀሪ ኬን ሲያስቆጥር የኮንጎን ግብ ሲፔንጋ ከመረብ አሳርፏል።

ሀሪ ኬን በአለም ዋንጫው አምስተኛ ጎሉን በማስቆጠር ለወርቅ ጫማ እየተፎካከረ ይገኛል።

ዲሞክራቲክ ኮንጎ ጨዋታውን እስከ 75ኛው ደቂቃ በመምራት ጥሩ ፉክክር አድርጋ ነበር።

እንግሊዝ በቀጣይ ሩብ ፍፃሜ ለመቀላቀል ከሜክሲኮ ጋር በታሪካዊው አዝቴካ ስታዲየም ትጫወታለች።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች