“ ከሜሲ ጎን በመጫወት ህልሜን እየኖርኩ ነው “ ካሴሚሮ

“ ከሜሲ ጎን በመጫወት ህልሜን እየኖርኩ ነው “ ካሴሚሮ
ኢንተር ሚያሚን የተቀላቀለው ብራዚላዊው ካሴሚሮ ከሊዮኔል ሜሲ ጋር መጫወት ደስታ እንደሰጠው ተናግሯል።
“ ከሜሲ ጎን ተሰልፌ በመጫወት ህልሜን እየኖርኩ ነው “ ያለው ካሴሚሮ ማሸነፉን እንዲቀጥል መርዳት እፈልጋለሁ ምክንያቱም እሱ አሸናፊ ነው “ብሏል።
“ ሁለት ማሸነፍ እና መፎካከር የሚወዱ ተጨዋቾች ሲገናኙ የተለየ ይሆናል ” ሲል ጨምሮ ተናግሯል።
አክሎም “ እሱን ማቆም የማይቻል ነገር መሆኑን እውቃለሁ ተሳክቶልኝ አያውቅም “ ሲል ገልጿል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe