ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ዋንጫ ካሸነፍን እነቀሰዋለሁ ” ማቲውስ ኩንያ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ዋንጫ ካሸነፍን እነቀሰዋለሁ ” ማቲውስ ኩንያ
“ ዋንጫ ካሸነፍን እነቀሰዋለሁ ” ማቲውስ ኩንያ

የማንችስተር ዩናይትዱ ተጨዋች ማቲውስ ኩንያ በዚህ አመት ዋንጫ የማሸነፍ አላማ መያዛቸውን ገልጿል።

“ ከማንችስተር ዩናይትድ ጋር ዋንጫ ካሸነፍኩ እነቀሰዋለሁ በዚህ አመት አላማዬ እሱ ነው ” ሲል ኩንያ ተናግሯል።

“ ለማንችስተር ዩናይትድ መጫወት የእኔ ብቻ ሳይሆን የቤተሰቤም ህልም ነው “ ያለው ኩንያ እነሱ ሲደሰቱ ማየት ከሁሉም በላይ ነው "ብሏል።

“ ፈርናንዴዝ የፕሪሚየር ሊጉ ምርጥ ተጨዋች ነው በሁሉም ሰው ተመርጧል ከእሱ ጋር ሜዳ መጋራት አስደናቂ ነው ” ማቲውስ ኩንያ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች