ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ውድድሩ ታሪካዊ ከሆነ፣ ማሊያውን ዋናው ይስራው።

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ውድድሩ ታሪካዊ ከሆነ፣ ማሊያውን ዋናው ይስራው።
ውድድሩ ታሪካዊ ከሆነ፣ ማሊያውን ዋናው ይስራው።

በ1.2 ሚሊዮን ብር ታሪካዊ ቁርጠኝነት፣ ዋናው ስፖርት ከሽሮ ሜዳ የማህበረሰብ ጤና ውድድር ጎን በኩራት በመቆም የስያሜ እና የስፖርት ትጥቅ አጋርነቱን አረጋግጧል፣የሽሮ ሜዳ ሰመር ካፕ አባላቶችም ስያሜውን ዋናው ሽሮ ሜዳ ካፕ በሚል ሰይመው የስፖርት ማሊያውን 'ዋናው' ይስራ" ብለዋል።

#ዋናውስፖርት #ሺሮሜዳ #ማሊያስዋናውይስራ!

ተዛማጅ ታሪኮች