“ ዛሬ ሀገሬ አልጄሪያ ነች ” ስዊዘርላንዳዊው አሰልጣኝ ቭላድሚር ፔትኮቪች ዛር አልጄሪያን እየመሩ በአለም ዋንጫው ሀገራቸውን ይገጥማሉ።

“ ዛሬ ሀገሬ አልጄሪያ ነች ” ስዊዘርላንዳዊው አሰልጣኝ ቭላድሚር ፔትኮቪች ዛር አልጄሪያን እየመሩ በአለም ዋንጫው ሀገራቸውን ይገጥማሉ። ከጨዋታው በፊት ቃላቸውን የሰጡት አሰልጣኙ “ ስዊዘርላንዳዊ ነኝ ነገርግን ዛሬ ሀገሬ አልጄሪያ ነች ማሸነፍ እፈልጋለሁ “ ብለዋል። አክለውም “ ቤተሰቦቼም በዚህ አይቃረኑም እኔን ይደግፉኛል “ በማለት ተናግረዋል። አልጄሪያ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዋን ጠዋት 12:00…


