ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ የሴኔጋል ህዝብ ይህ አይገባውም “

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ የሴኔጋል ህዝብ ይህ አይገባውም “
“ የሴኔጋል ህዝብ ይህ አይገባውም “

የሴኔጋል ብሔራዊ ቡድን ተጫዋች ክሪፕን ዲያታ በተመዘገበው ውጤት የተሰማውን ሀዘን ከጨዋታው በኃላ ተናግሯል።

“ ሰበብ እና ምንክያት ማቅረብ ማቆም አለብን “ ሲል አቋሙን የገለፀው “ ይህ ውጤት ለሰኔጋል ህዝብ አይገባውም ፣ ህዝባችን የተሻለ ነገር ይገባዋል “ ብሏል።

ዲያታ “ ጨዋታውን በዚህ መልኩ መሸነፍ አልነበረብንም “ ያለ ሲሆን “ በመጨረሻዎቹ ደቂቃዎች ያለንን ሁሉ መስጠት ነበርብን “ በማለት ተናግሯል።

“ መገምገም ያለባቸው ነገሮች አሉ ፣ ወድቀናል ምንም አይነት ሰበብ አያስፈልገም “ ክሪፕን ዲያታ

@tikvahethsport @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች