ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

የስፔን አሰላለፍ ምን ይመስላል ?

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
የስፔን አሰላለፍ ምን ይመስላል ?
የስፔን አሰላለፍ ምን ይመስላል ?

አሰልጣኝ ሉዊስ ዴ ላ ፉንቴ በዛሬው ጨዋታ ካለፈው ጨዋታ የሁለት ተጨዋቾች ለውጥ አድርገዋል።

አሰልጣኙ የቶተንሀሙን ተጨዋች ፔድሮ ፖሮ በቀኝ መስመር ቦታ በቋሚነት አሰልፈዋል።

በሳውዲ አረቢያ ጨዋታ የነበረውን አሰላለፍ ይዘው የገቡት አሰልጣኙ የአስር ቁጥር ቦታውን ለዳኒ ኦልሞ ሰጥተዋል።

በዩራጓይ ጨዋታ ቋሚ የነበሩት ሚኬል ሜሪኖ እና ማርኮስ ሎሬንቴ ከተጠባባቂ ወንበር ይነሳሉ።

ዳኒ ኦልሞ ባለፈው ጨዋታ ተቀይሮ ገብቶ ጥሩ ጊዜ ሲያሳልፍ የስፔን የማጥቃት እንቅስቃሴ በጥሩ ሁኔታ አግዟል።

በሌላ በኩል ፔድሮ ፖሮ የተሻለ የማጥቃት እንቅስቃሴ ስለሚያደርግ የመጀመሪያ ተመራጭ እንደሆነ ይታመናል።

ፔድሮ ፖሮ ወደፊት ገፍቶ መጫወቱ ላሚን ያማል በነፃነት ወደ መሀል ክፍሉ እንዲገባ ዕድል ይፈጥርለታል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች