ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

የቀድሞ ሀገራቸውን የሚገጥሙት ተከላካዮች !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
የቀድሞ ሀገራቸውን የሚገጥሙት ተከላካዮች !
የቀድሞ ሀገራቸውን የሚገጥሙት ተከላካዮች !

ከ ዲሞክራቲክ ኮንጎ ተከላካዮች ውስጥ ሁለቱ በእንግሊዝ ወጣት ብሔራዊ ቡድን ተሰልፈው ተጫውተዋል።

የበርንሌዩ አክሴል ቱዋንዜቤ እና የዌስትሀሙ አሮን ዋን ቢሳካ ለእንግሊዝ ከ 21ዓመት በታች ቡድን ተጫውተው ነበር።

በኋላም ሁለቱ ተከላካዮች ዜግነታቸውን የዘር ግንዳቸው ወደሚመዘዝበት ዲሞክራቲክ ኮንጎ ቀይረዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች