ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ የተሻረው ጎል ጥፋት ከሆነ አርሰናል የሊጉ ሻምፒዮን አይሆንም ነበር “

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ የተሻረው ጎል ጥፋት ከሆነ አርሰናል የሊጉ ሻምፒዮን አይሆንም ነበር “
“ የተሻረው ጎል ጥፋት ከሆነ አርሰናል የሊጉ ሻምፒዮን አይሆንም ነበር “

“ ጨዋታን ለማሸነፍ 5️⃣0️⃣0️⃣,0️⃣0️⃣0️⃣ መንገዶች ነበሩ “

ጀርመናዊው አሰልጣኝ የርገን ክሎፕ ጀርመን ከአለም ዋንጫ ውጪ መሆኗን ተከትሎ “ ጥሩ አልነበርንም “ ሲሉ ተደምጠዋል።

“ 500,000 ጨዋታውን የማሸነፊያ መንገዶች ነበሩ “ የሚሉት ክሎፕ “ ሁሉም አልተሳካም ፣ ጥሩ አልነበርንም “ ሲሉ ተናግረዋል።

ክሎፕ ጆናታን ታህ ከቆመ ኳስ አስቆጥሮ ስለተሻረው ጎል ሲናገሩ “ ጎሉ ጥፋት ከሆነ አርሰናል የሊጉ ሻምፒዮን አይሆንም ነበር ፣ እነሱ 6️⃣0️⃣% የሚሆነው ጎል ያስቆጠሩት በዚህ መንገድ ነው “ብለዋል።

አሰልጣኝ የርገን ክሎፕ በዘንድሮ የአለም ዋንጫ የጀርመን ብሔራዊ ቡድንን በተደጋጋሚ ሲተቹ ይሰሙ ነበር።

@tikvahethsport @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች