የቼልሲ የዝውውር ሁኔታ ምን ይመስላል ?

የቼልሲ የዝውውር ሁኔታ ምን ይመስላል ?
ዣቢ አሎንሶን የቀጠሩት ሰማያዊዎቹ የአታላንታውን ተከላካይ ማርኮ ፓሌስትራ ለማስፈረም ተስማምተዋል።
በሌላ በኩል ግራኒት ዣካን ከሰንደርላንድ ለማስፈረም 8 ሚልዮን ፓውንድ አቅርበው ውድቅ ሆኖባቸዋል።
ቼልሲ በቀጣይ ተጫዋቹን በቀድሞ አሰልጣኙ ስር ለማጫወት የተሻሻለ የዝውውር ሂሳብ ያቀርባል ተብሎ ይጠበቃል።
ሰማያዊዎቹ ከኮሞ 35 ሚልያን ዋጋ ለሰጡት ትሬቮህ ቻሎባህ የቀረበውን ተደጋጋሚ የዝውውር ጥያቄ ውድቅ አድርገዋል።
ቢያንስ አንድ ተከላካይ ለማስፈረም ያሰቡት ቼልሲዎች የክሪስታል ፓላሱን ላክሮይክስ ኢላማ አድርገዋል።
ክለቡ ተለዋዋጭ አጥቂ የሚያስፈልገው በመሆኑ ሞርጋን ሮጀርስ ላይ ያሳረፈውን አይን አለመንቀሉ ተሰምቷል።
ይህ በእንዲህ እንዳለ ቼልሲ ኢንዞ ፈርናንዴዝ እና ማሎ ጉስቶን ለመግዛት ጥሩ ዋጋ የሚያቀርብ ክለብ እየጠበቀ ይገኛል ተብሏል።
በተጨማሪም ካሉት የፊት መስመር አጥቂዎች ቢያንስ አንዱ ለሽያጭ እንደሚወጣ ተጠቁሟል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe