ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

የኔዘርላንድ ተጨዋች የዘረኝነት ጥቃት ደረሰባቸው !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
የኔዘርላንድ ተጨዋች የዘረኝነት ጥቃት ደረሰባቸው !
የኔዘርላንድ ተጨዋች የዘረኝነት ጥቃት ደረሰባቸው !

የኔዘርላንድ ብሔራዊ ቡድን ተጨዋቾች ከአለም ዋንጫ መሰናበታቸውን ተከትሎ የዘረኝነት ጥቃት ደርሶባቸዋል።

የቡድኑ የተወሰኑ ተጨዋቾች በማህበራዊ ሚዲያው የዘረኝነት ጥቃት ማስተናገዳቸው ተገልጿል።

የሀገሪቱ እግርኳስ ፌዴሬሽን በበኩሉ ባወጣው ይፋዊ መግለጫ ጥቃቱን አውግዟል።

“ ጥቃቱ ተቀባይነት የለውም " ያለው ፌዴሬሽኑ ዘረኝነት በእግርኳስ እና ማህበረሰብ ውስጥ ቦታ የለውም ሲል ገልጿል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች