የአለም ዋንጫ ድርሻ ሊሸጥ መሆኑ ተነገረ !

የአለም ዋንጫ ድርሻ ሊሸጥ መሆኑ ተነገረ !
የፊፋው ፕሬዝዳንት ጂያኒ ኢንፋንቲኖ የአለም ዋንጫን የተወሰነ ድርሻ ለግል ኢንቨስተሮች ለመሸጥ ማቀዳቸውን ዘ ታይምስ ዘግቧል።
ከዚህ ስምምነት ጂያኒ ኢንፋንቲኖ ለግል ኪሳቸው በአስር ሚልዮን የሚቆጠር ገንዘብ እንደሚያገኙ ተነግሯል።
ፕሬዝዳንት ጂያኒ ኢንፋንቲኖ አሁን ላይ ፍላጎት ካሳዩ ኢንቨስተሮች ጋር ለንግግር መቀመጣቸው ተሰምቷል።
ከጂያኒ ኢንፋንቲኖ ጋር ለንግግር የተቀመጡት ኢንቨስተሮች ለአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር ቅርበት አላቸው ተብሏል።
በእቅዱ መሰረት ጂያኒ ኢንፋንቲኖ ውድድሩን የሚያዘጋጀው አዲስ ተቋም ኮሚሽነር ሊሆኑ እንደሚችሉ ተዘግቧል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe