የአርሰናል እና አስቶን ቪላ ጨዋታ ምን አስመለከተን ?

የአርሰናል እና አስቶን ቪላ ጨዋታ ምን አስመለከተን ?
መድፈኞቹ ጥሩ የሚባል ጨዋታ ባያደርጉም አስፈላጊውን ውጤት ለማግኘት በቂ እንቅስቃሴ ነበራቸው።
የሚኬል አርቴታው ቡድን የመጀመሪያ ሁለት ጨዋታዎችን ግብ ሳይቆጠርበት ማሸነፍ ችሏል።
አርሰናል ባለፉት አምስት አመታት ውስጥ የመጀመሪያ ሁለት የሊግ ጨዋታዎችን አሸንፏል።
መድፈኞቹ ካለፈው መጋቢት ወር ወዲህ በተከታታይ ባደረጓቸው ስምንት የሊግ ጨዋታዎች ጎል አልተቆጠረባቸውም።
መድፈኞቹ በጠባብ የጎል ልዩነት ቢያሸንፉም ለፕሪሚየር ሊጉ ትልቅ መልዕክት ያስቀመጡበት ጨዋታም ሆኗል።
አርሰናል በምርጥ አቋሙ ላይ ባይገኝም እንኳን ጨዋታ ማሸነፍ እንደሚችል ያሳየበት ጨዋታ ነበር።
አስቶን ቪላ በጨዋታው ደካማ ባይሆንም ኢላማውን የጠበቀ የግብ ሙከራ ግን ማድረግ አልቻለም።
የኡናይ ኤምሬው ቡድን ሽንፈት ቢገጥመውም ከቡድኑ ተስፋ ሰጪ ነገሮች የታዩበት ጨዋታ ነበር።
ወሳኝ ተጨዋቾቹን ያጣው አስቶን ቪላ የመጀመሪያ ሁለት የሊግ ጨዋታዎች ሲሸነፍ ከስድስት አመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው።
እንዲሁም እስከ አራት ያለውን ደረጃ ይዞ አጠናቆ በቀጣዩ አመት የመጀመሪያ ሁለት ጨዋታዎች የተሸነፈ በታሪክ አራተኛው ክለብ ሆኗል።
ከዚህ በፊት ማንችስተር ዩናይትድ ፣ አርሰናል እና ኪውፒአር ተመሳሳይ ነገር ገጥሟቸው ነበር።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe