የእረፍት ሰዓት !

የእረፍት ሰዓት !
ፈረንሳይ ከስዊድን ጋር እያደረጉ የሚገኙትን ጨዋታ 1ለ0 በሆነ ውጤት እየመሩ ወደ እረፍት አምርተዋል።
ኪሊያን ምባፔ ፈረንሳይን መሪ ያደረገች ግብ ማስቆጠር ችሏል።
ኪያን ምባፔ በውድድሩ አምስተኛ ጎሉን አስቆጥሯል።
⚽ የጨዋታው የኳስ ቁጥጥር ምን ይመስላል ?
- በመጀመሪያው አጋማሽ ፈረንሳይ 71% - 29% የኳስ ቁጥጥር ብልጫ ነበራቸው።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe