የእረፍት ሰዓት !

የእረፍት ሰዓት !
ኖርዌይ ከኮትዲቯር ጋር እያደረጉ የሚገኙትን ጨዋታ 1ለ0 በሆነ ውጤት እየመሩ ወደ እረፍት አምርተዋል።
አንቶኒዮ ኑሳ ኖርዌይን መሪ ያደረገች ግብ ማስቆጠር ችሏል።
🟨 የቢጫ ካርድ የተመለከቱ ተጫዋቾች እነማን ናቸው ?
- በመጀመሪያው አጋማሽ በኖርዌይ በኩል አንቶኒዮ ኑሳ የማስጠንቀቂያ ካርድ ተመልክቷል።
⚽ የጨዋታው የኳስ ቁጥጥር ምን ይመስላል ?
- በመጀመሪያው አጋማሽ ኖርዌይ 55% - 45% የኳስ ቁጥጥር ብልጫ ነበራቸው።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe