ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

የእረፍት ሰዓት !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
የእረፍት ሰዓት !
የእረፍት ሰዓት !

ኒውካስል ዩናይትድ ከሊቨርፑል ጋር እያደረገ የሚገኘውን ጨዋታ 1ለ0 እየመራ እረፍት ወጥቷል።

አንቶኒ ኢላንጋ ኒውካስል ዩናይትድን መሪ ያደረገች ጎል ማስቆጠር ችሏል።

🟨 የቢጫ ካርድ የተመለከቱ ተጫዋቾች እነማን ናቸው ?

- በመጀመሪያው አጋማሽ በኒውካስል በኩል ሚሌይ እና ዊሳ እንዲሁም በሊቨርፑል በኩል ኬርኬዝ እና ፍሪምፖንግ የማስጠንቀቂያ ካርድ ተመልክተዋል።

የጨዋታው የኳስ ቁጥጥር ምን ይመስላል ?

- በመጀመሪያው አጋማሽ ሊቨርፑል 54% - 46% የኳስ ቁጥጥር ብልጫ ነበራቸው።

@Tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች