“ ዛሬ መሸነፍ አይገባንም ነበር ” አንዶኒ ኢራኦላ

“ ዛሬ መሸነፍ አይገባንም ነበር ” አንዶኒ ኢራኦላ
የሊቨርፑሉ አሰልጣኝ አንዶኒ ኢራኦላ ቡድናቸው የተፈለገውን ውጤት ማስመዝገብ አለመቻሉን ገልጸዋል።
“ ውጤቱ እኛ የፈለግነው አልነበረም ነገር ግን ዛሬ መሸነፍ አይገባንም ነበር ” ሲሉ አቻው እንደሚገባቸው ተናግረዋል።
አክለውም “ ሁሉም ተጨዋቾች ዛሬ ላደረጉት ጥረት ላመሰግናቸው እፈልጋለሁ ተቀይረው የገቡ ተጨዋቾች ጉልበት ሰጥተውናል "ብለዋል።
ዶምኒክ ስቦዝላይ በበኩሉ " ማሸነፍ እንችል ነበር ነገርግን ይሄ ፕሪሚየር ሊግ ነው ምንም ነገር ቀላል አይደለም "ብሏል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe