ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ የደቡብ ኮርያን ህዝብ ይቅርታ እጠይቃለሁ ” ሰን

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ የደቡብ ኮርያን ህዝብ ይቅርታ እጠይቃለሁ ” ሰን
“ የደቡብ ኮርያን ህዝብ ይቅርታ እጠይቃለሁ ” ሰን

የደቡብ ኮርያ ብሔራዊ ቡድን አምበል ሰን ሁንግ ሚን ከአለም ዋንጫ መሰናበታቸውን ተከትሎ ደጋፊውን ይቅርታ ጠይቋል።

ሰን ሁንግ ሚን ባሰፈረው ረጅም የፅሁፍ መልዕክት “ ከየት መጀመር እንዳለብኝ አላውቅም “ ሲል አጋርቷል።

“ ሁሉንም ሀላፊነት ብቻዬን መውሰድ አልችልም ነገርግን ከእውነታው መራቅም አልችልም “ ሲል ሰን ፅፏል።

አክሎም “ የደቡብ ኮርያን ህዝብ ከልቤ ይቅርታ እጠይቃለሁ እኔም በእናንተ ቦታ ሆኜ ይህንን አቋም ብመለከት እበሳጭ ነበር ” ብሏል።

በቀጣይም " የሀገሪቱን ህዝብ እምነት ዳግም ለማግኘት የቻልኩትን ሁሉ አደርጋለሁ ሲል ቃል ገብቷል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች