ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ የዳኞች ማህበር እንኳን ደስ አላችሁ ” ጆዜ ሞሪንሆ የሪያል ማድሪዱ አሰልጣኝ ጆዜ ሞሪንሆ ከደርቢው ሽንፈት በኋላ የጨዋታው ዳኞች ላይ ጠንካራ ትችት ሰንዝረዋል።

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ የዳኞች ማህበር እንኳን ደስ አላችሁ ” ጆዜ ሞሪንሆ የሪያል ማድሪዱ አሰልጣኝ ጆዜ ሞሪንሆ ከደርቢው ሽንፈት በኋላ የጨዋታው ዳኞች ላይ ጠንካራ ትችት ሰንዝረዋል።
“ የዳኞች ማህበር እንኳን ደስ አላችሁ ” ጆዜ ሞሪንሆ የሪያል ማድሪዱ አሰልጣኝ ጆዜ ሞሪንሆ ከደርቢው ሽንፈት በኋላ የጨዋታው ዳኞች ላይ ጠንካራ ትችት ሰንዝረዋል። ጆዜ ሞሪንሆ ከጨዋታው በኋላ በሰጡት ቃል “ ይህንን ዳኛ የመደባችሁ የዳኞች ኮሚቴ እንኳን ደስ አላችሁ "ሲሉ ገልጸዋል። የዳኛው ማንነት የሚገለጸው ከጨዋታው 24ሰዓት በፊት መሆኑን ያስረዱት ሞሪንሆ “ ከሳምንት በፊት መታወቁ እንግዳ…

ተዛማጅ ታሪኮች