የፈረንሳይ የፊት መስመር በአለም ዋንጫው ?

የፈረንሳይ የፊት መስመር በአለም ዋንጫው ?
የፈረንሳይ የፊት መስመር ተሰላፊዎች በአለም ዋንጫው በጎል ላይ ቀጥተኛ ተሳትፎን በማድረግ ቀዳሚዎቹ ሆነው ይገኛል።
ኪሊያን ምባፔ በ 8️⃣ ጎሎች ላይ ቀጥተኛ ተሳትፎን በማድረግ በአለም ዋንጫው ቀዳሚው ተጫዋች ሆኖ ይገኛል።
እሱን በመከተል :-
🇫🇷 ኦስማን ዴምቤሌ - 6️⃣ ጎሎች ላይ ቀጥተኛ ተሳትፎ
🇦🇷 ሊዮኔል ሜሲ - 6️⃣ ጎሎች ላይ ቀጥተኛ ተሳትፎ
🇳🇴 ኤርሊንግ ሀላንድ - 5️⃣ ጎሎች ላይ ቀጥተኛ ተሳትፎ
🇫🇷 ሚሼል ኦሊሴ - 5️⃣ ጎሎች ላይ ቀጥተኛ ተሳትፎ
🇧🇷 ቪንሰስ ጁኒየር - 5️⃣ ጎሎች ላይ ቀጥተኛ ተሳትፎ በማድረግ ከቀዳሚዎቹ ተርታ ላይ ይገኛሉ።
@tikvahethsport @kidusyoftahe