“ ዩናይትድን አሁንም እወደዋለሁ ” ሩበን አሞሪም

“ ዩናይትድን አሁንም እወደዋለሁ ” ሩበን አሞሪም
የኤሲ ሚላኑ አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም አሁንም ለማንችስተር ዩናይትድ ፍቅር አለኝ በማለት ተናግረዋል።
“ የማንችስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ ስስለነበርኩ እኮራለሁ “ ያሉት ሩበን አሞሪም “ ክለቡን አሁንም እወደዋለሁ “ ብለዋል።
አክለውም “ ማንችስተር ዩናይትድን ከለቀኩ በኋላ በእነሱ ላይ ምንም አይነት ቂም የለኝም “ ሲሉ ተናግረዋል።
“ መሆን ባለብኝ ቦታ ላይ ነኝ መቀጠል እፈልጋለሁ ፣ ለደጋፊዎቹ ጥሩ ስሜት ለመፍጠር አንድ የወዳጅነት ጨዋታ ማሸነፍ ፈልጌ ነበር ” ሲሉ ጨምረው ተናግረዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe