ዩኤፋ አፍ መሸፈን ቀይ እንደማያሰጥ ገለፀ !

ዩኤፋ አፍ መሸፈን ቀይ እንደማያሰጥ ገለፀ !
የአውሮፓ እግርኳስ ማህበር በሚያዘጋጃቸው ውድድሮች አፍ ሸፍኖ ተጋጣሚን ማናገር እንደሚቻል አስታውቋል።
ፊፋ በአለም ዋንጫው አፋቸውን የሚሸፍኑ ተጨዋቾች ቀይ ካርድ እንዲመለከቱ ህግ አውጥቶ ተግባራዊ እያደረገ ይገኛል።
ይሁን እንጂ ዩኤፌ እየተሞከረ የሚገኘውን አፍ መሸፈን ቀይ ካርድ ያሰጣል የሚል ህግ እንደማይተገብረው ገልጿል።
ይህንንም ተከትሎ በቀጣይ የአውሮፓ ውድድሮች አፍ ሸፍኖ ማውራት ቀይ ካርድ አያሰጥም።
@tikvahethsport @kidusyoftahe