ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ያማልን አስቀምጬ ቋሚ መሆን እችላለሁ “ አዴይሚ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ያማልን አስቀምጬ ቋሚ መሆን እችላለሁ “ አዴይሚ
“ ያማልን አስቀምጬ ቋሚ መሆን እችላለሁ “ አዴይሚ

የባርሴሎና አዲስ ፈራሚ ካሪም አዴይሚ በቡድኑ የቋሚነት ቦታ ማገኘት እንደማያስፈራው ተናግሯል።

ለቋሚነት ቦታ ከላሚን ያማል ጋር መፎካከር አስፈርቶት እንደሆነ የተጠየቀው አዴይሚ “ በፍጹም አልፈራም “ ሲል ምላሽ ሰጥቷል።

አክሎም “ ላሚን ያማልንም ሆነ የትኛውንም ተጨዋች አልፈራም “ ሲል ያለውን በራስ መተማመን ገልጿል።

“ ያለኝን ሁሉ የምሰጥ ከሆነ የመጫወት እድሉን እንደማገኝ አውቃለሁ “ ሲል ጨምሮ ተናግሯል።

“ ህልሜ ሻምፒየንስ ሊግ ማሸነፍ ነው ፤ በጣም ተቃርቤ ነበር አልተሳካም ህልሜ እሱ ነው በየቀኑ የምሰራው ለዛ ነው “ አዴይሚ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች