ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ዴ ላ ፉንቴ ውሉን ያራዝማል ” ራፋኤል ሉዛን

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ዴ ላ ፉንቴ ውሉን ያራዝማል ” ራፋኤል ሉዛን
“ ዴ ላ ፉንቴ ውሉን ያራዝማል ” ራፋኤል ሉዛን

የስፔን እግርኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ራፋኤል ሉዛን አሰልጣኝ ሉዊስ ዴ ላ ፉንቴ ውላቸውን እንደሚያራዝሙ ገልጸዋል።

“ የአለም ምርጡ አሰልጣኝ አለን “ ያሉት ፕሬዝዳንቱ “ ያስመዘገበው ስኬት ለቆይታው ማረጋገጫ ነው “ ብለዋል።

አክለውም " እሱን ለተወሰኑ አመታት ከእኛ ጋር ለማቆየት ስራዎች እየተጠናቀቁ ነው “ ሲሉ ገልጸዋል።

አሰልጣኝ ሉዊስ ዴ ላ ፉንቴ ስፔንን እያሰለጠኑ ባለፉት አመታት የአለም ዋንጫ እና አውሮፓ ዋንጫ አሳክተዋል።

@Tikvahethsport       @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች