ጀርመን ከአለም ዋንጫ ተሰናበተች !

ጀርመን ከአለም ዋንጫ ተሰናበተች !
የአራት ጊዜ የአለም ዋንጫ አሸናፊዋ ሀገር ጀርመን በፓራጓይ በመለያ ምት 4ለ3 ተሸንፋ ከውድድሩ ውጪ ሆናለች።
በመደበኛው የጨዋታ ክፍለ ጊዜ ሁለቱ ብሔራዊ ቡድኖች 1ለ1 ተለያይተው ነበር።
በጨዋታ ኢንሲሶ ፓራጓይን ቀዳሚ ሲያደርግ ካይ ሀቨርትዝ ሀገሩ ጀርመንን አቻ አድርጓል።
በመለያ ምት ወቅት በጀርመን በኩል ካይ ሀቨርትዝ ፤ ጆናታን ታህ እና ቮልተማደ መለያ ምት ሳይጠቀሙ ቀርተዋል።
ፓራጓይ በቀጣዩ ዙር የፈረንሳይ እና ስዊድንን አሸናፊ የሚገጥም ይሆናል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe