ጁሊያን ኔግልስማን ስራቸውን ለቀቁ !

ጁሊያን ኔግልስማን ስራቸውን ለቀቁ ! የጀርመን ብሔራዊ ቡድን ከአሰልጣኝ ጁሊያን ኔግልስማን ጋር መለያየቱ ተገልጿል። አሰልጣኝ ጁሊያን ኔግልስማን ከጀርመን የአለም ዋንጫ ስንብት አራት ቀናት በኋላ በፍቃዳቸው ስራቸውን ለቀዋል። የ 38ዓመቱ አሰልጣኝ ጁሊያን ኔግልስማን ከሶስት አመታት በፊት ሀንሲ ፍሊክን ተክተው ብሔራዊ ቡድኑን መረከባቸው አይዘነጋም። አሰልጣኝ የርገን ክሎፕ ከጀርመን ብሔራዊ…


