ጁቬንቱስ ሽንፈት ገጥሞታል !

ጁቬንቱስ ሽንፈት ገጥሞታል !
ጁቬንቱስ ከሳሱሎ ጋር ያደረገውን የጣልያን ሴርያ መርሐ ግብር 3ለ2 በሆነ ውጤት ተሸንፏል።
የሳሱሎን የድል ግቦች እስፖሲቶ ፣ ቦዌ እና አድዚች ሲያስቆጥሩ ዜግሮቫ 2x የጁቬንቱስን ግብ ከመረብ አሳርፏል።
ጁቬንቱስ ሰባት ነጥቦችን በመሰብሰብ በሊጉ ስምንተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል።
ሳሱሎ በበኩሉ በተመሳሳይ ሰባት ነጥብ በጎል ተበልጦ ስምንተኛ ደረጃን ይዟል።
ቀደም ብሎ በተደረገ መርሐግብር ናፖሊ ቦሎኛን 1ለ0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe