ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ገንዘብ ከፍሎ አርጀንቲና ላይ ዘመቻ ያስከፈተው የብራዚል መንግሥት ነው “ ዣቪየር ሚሌ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ገንዘብ ከፍሎ አርጀንቲና ላይ ዘመቻ ያስከፈተው የብራዚል መንግሥት ነው “ ዣቪየር ሚሌ
“ ገንዘብ ከፍሎ አርጀንቲና ላይ ዘመቻ ያስከፈተው የብራዚል መንግሥት ነው “ ዣቪየር ሚሌ

የአርጀንቲና ፕሬዝዳንት ዣቪየር ሚሌ በአለም ዋንጫ ወቅት አርጀንቲና ላይ ዘመቻ አስከፍተዋል ያሏቸውን ሀገራት ወቅሰዋል።

ፕሬዝዳንቱ በሰጡት አስተያየት ብራዚል ፣ ሜክሲኮ እና የአሜሪካ ዲሞክራት ፓርቲ የፀረ አርጀንቲና ዘመቻን በገንዘብ እንደደገፉ ገልጸዋል።

“ በዚህ የፀረ አርጀንቲና ዘመቻ ላይ የብራዚል መንግሥት ከፍተኛውን 25% ያህል ፋይናንስ ሸፍኗል “ ሲሉ ፕሬዝዳንቱ ወቅሰዋል።

በተጨማሪም “ የፀረ አርጀንቲና ዘመቻው በሜክሲኮ እና የአሜሪካ ዲሞክራት ፓርቲ ተደግፏል “ ብለዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች