“ ጫማዬን ለመስቀል ገና አልወሰንኩም “ ክርስቲያኖ ሮናልዶ

“ ጫማዬን ለመስቀል ገና አልወሰንኩም “ ክርስቲያኖ ሮናልዶ
“ በጣም ደስተኛ ነኝ “
የፖርቹጋል ብሔራዊ ቡድን አምበል እና ኮከብ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ከጨዋታው መጠናቀቅ በኃላ ደስታውን ገልጿል።
“ በጣም ደስተኛ ነኝ “ ያለው ሮናልዶ የፍፁም ቅጣት ምቱን ቅፅበት “ የልብ ምቴ በጣም ጨምሮ ነበር ፣ ነገር ግን በራስ መተማመኔ እና እምነቴ ጎሉን እንዳስቆጥር አድርጎኛል “ ብሏል።
ከአለም ዋንጫው በኃላ ራሱን ያገል እንደሆነ የተጠየቀው ሮናልዶ “ የብሔራዊ ቡድን ቀጣይነቴን ገና አልወሰንኩም ፣ ጊዜው ሲደርስ ከቤተሰቤ ጋር ተማክሬ እወስናለሁ “ ሲል ገልጿል።
ክርስቲያኖ ሮናልዶ አክሎም “ በሁኔታዎች ላይ ተመርኮዤ ( በደስታ እና ሀዘን ) ምንም አይነት ውሳኔ አልወስንም ፤ የዓለም ዋንጫው ካለቀ በኋላ ከብሔራዊ ቡድኑ ጋር ያለኝን የወደፊት ዕጣ ፈንታ እወስናለሁ “ ብሏል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe