ፈረንሳይ አስራ ስድስቱን ተቀላቀለች !

ፈረንሳይ አስራ ስድስቱን ተቀላቀለች !
የፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድን ከስዊድን አቻው ጋር ያደረገውን ጨዋታ 3ለ0 በማሸነፍ ጥሎ ማለፉን ተቀላቅሏል።
የፈረንሳይን የድል ጎሎች ኪሊያን ምባፔ 2x እና ባርኮላ ማስቆጠር ችለዋል።
ኪሊያን ምባፔ በአለም ዋንጫው ያስቆጠራቸውን ግቦች ከሊዮኔል ሜሲ እኩል 6️⃣ ማድረስ ችሏል።
ምባፔ በአለም ዋንጫ ጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች 1️⃣0️⃣ ጎል በማስቆጠር ሪከርድ ሰብሯል።
ጨዋታውን 80,663 ተመልካቾች በሜትላይፍ ስታዲየም ተገኝተው መከታተላቸውን አዘጋጆቹ አሳውቀዋል።
ፈረንሳይ በቀጣይ ዙር ከፓራጓይ ጋር የምትጫወት ይሆናል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe