ፈርናንዴዝ በዩናይትድ መቆየት ይፈልጋል !

ፈርናንዴዝ በዩናይትድ መቆየት ይፈልጋል !
የማንችስተር ዩናይትዱ አምበል ብሩኖ ፈርናንዴዝ ከቱርኩ ክለብ ጋላታሳራይ የዝውውር ጥያቄ ቀርቦለታል።
ጋላታሳራይ ለብሩኖ ፈርናንዴዝ አመታዊ 2️⃣0️⃣ ሚልዮን ዩሮ ክፍያ ማቅረባቸው ተሰምቷል።
ፖርቹጋላዊው አማካይ ብሩኖ ፈርናንዴዝ ግን በማንችስተር ዩናይትድ መቆየት እንደሚፈልግ ተነግሯል።
ማንችስተር ዩናይትድ በበኩሉ ወሳኝ ተጫዋቹን በየትኛውም ገንዘብ የመሸጥ ሀሳብ እንደሌለው ተገልጿል።
ማንችስተር ዩናይትድ በአሁኑ ሰዓት የፈርናንዴዝን ኮንትራት ለማራዘም ንግግር ላይ መሆናቸውን ዘ አትሌቲክ ዘግቧል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe