ፓራጓይ ብሔራዊ የደስታ በዓል አውጃለች !

ፓራጓይ ብሔራዊ የደስታ በዓል አውጃለች !
ደቡብ አሜሪካዊቷ ሀገር ፓራጓይ ትላንት ምሽት ጀርመንን በማሸነፍ ወደ ጥሎ ማለፉ አስራ ስድስት ውስጥ መቀላቀላቸው ይታወቃል።
ቡድኑ ያስመዘገበውን ወሳኝ ድል ተከትሎ የፓራጓይ ፕሬዝዳንት ሳንቲያጎ ፔና በሀገሪቱ የደስታ ቀን አውጀዋል።
ይህንንም ተከትሎ ዛሬ በመላው ሀገሪቱ ብሔራዊ የደስታ ክብረ በዓል ሆኖ ለሥራ ዝግ እንዲሆን የፓራጓይ መንግሥት አውጇል።
ፕሬዝዳንቱ ሳንቲያጎ ፔና የደስታ ቀኑን ባወጁበት መልዕክት “ ፓራጓይ መቼም ተስፋ አትቆርጥም ፣ የደስታ ቀናችን ነው “ ብለዋል።
ከዚህ ቀደም ጀርመንን ያሸነፈችው ኢኳዶር በተመሳሳይ የደስታ ቀን ማወጃ ይታወሳል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe