ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ፓትሪክ ቪዬራ ስብሰባቸውን መቼ ያሳውቃሉ ?

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ፓትሪክ ቪዬራ ስብሰባቸውን መቼ ያሳውቃሉ ?
ፓትሪክ ቪዬራ ስብሰባቸውን መቼ ያሳውቃሉ ?

ፈረንሳዊው አሰልጣኝ ፓትሪክ ቪዬራ የሴኔጋል ብሔራዊ ቡድንን ለመረከብ መስማማታቸው ይታወቃል።

ሴኔጋል ከቀናት በኋላ አርብ አሰልጣኝ ፓትሪክ ቪዬራን በይፋ እንደምታስተዋውቅ ይፋ አድርጋለች።

አሰልጣኝ ፓትሪክ ቪዬራ በበኩላቸው ለቀጣይ ጨዋታዎች የሚጠቀሙትን የቡድን ስብስብ አርብ ይፋ ያደርጋሉ።

ሴኔጋል በቀጣይ ከሞዛምቢክ እና ኢትዮጵያ ጋር የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታዋን ታደርጋለች።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች