ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ፕሪሚየር ሊጉ በጣም ከባድ ይሆናል ” አርቴታ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ፕሪሚየር ሊጉ በጣም ከባድ ይሆናል ” አርቴታ
“ ፕሪሚየር ሊጉ በጣም ከባድ ይሆናል ” አርቴታ

የመድፈኞቹ ዋና አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ፕሪሚየር ሊጉ ከባድ እንደሚሆን ተናግረዋል።

“ ፕሪሚየር ሊጉ በጣም ከባድ ይሆናል ” ያሉት አርቴታ “ በየሳምንቱ እንደዚህ አይነት ሁኔታ ይጠብቀናል ዝግጁ መሆን አለብን ” ብለዋል።

አክለውም የቡድናቸውን የጨዋታ እንቅስቃሴ “ የተለየ ነበር ” ሲሉ ገልፀውታል።

ስለ ሙስኬራ ሁኔታ የተጠየቁት አርቴታ “ የጡንቻ ችግር ነው የገጠመው ከባድ ነው ብለን አናስብም “ ብለዋል።

@Tikvahethsport       @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች