ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ፖርቹጋል አስራ ስድስቱን ተቀላቅላለች !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ፖርቹጋል አስራ ስድስቱን ተቀላቅላለች !
ፖርቹጋል አስራ ስድስቱን ተቀላቅላለች !

በአለም ዋንጫ ጥሎ ማለፍ ፖርቹጋል ከክሮሽያ ያደረገችውን ጨዋታ 2ለ1 በማሸነፍ አስራ ስድስቱን ተቀላቅላለች።

የፖርቹጋልን የድል ግቦች ክርስቲያኖ ሮናልዶ እና ጎንሳሎ ራሞስ ሲያስቆጥሩ ለክሮሽያ ፔርሲች ከመረብ አሳርፏል።

ፖርቹጋል በጨዋታው ከመመራት ተንስታ ውጤቱን በመቀልበስ አሸንፋለች።

ክርስቲያኖ ሮናልዶ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ በአለም ዋንጫ የጥሎ ማለፍ ጨዋታ ግብ አስቆጥሯል።

በአለም ዋንጫው :-

3️⃣ኛ የውድድሩ ጎሉ
1️⃣1️⃣ኛ የአለም ዋንጫ ጎል
9️⃣7️⃣6️⃣ኛ የ እግር ኳስ ህይወት ጎሉ

ፖርቹጋል በቀጣይ ዙር ከስፔን ጋር በቴክሳስ ዳላስ ስታዲየም የምትጫወት ይሆናል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች